NEW ELITE ACADEMY: post #5530 — TG.ME

ኒው ኤሊት አካዳሚ ​ውድ ወላጆች/አዳጊዎች ​ጉዳዩ፡- የ2019 ዓ.ም ምዝገባን ይመለከታል ​በመጀመሪያ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የምዝገባ መርሃ-ግብርን አክብራችሁ ልጆቻችሁን በወቅቱ ላስመዘገባችሁ ወላጆች በሙሉ በትምህርት ቤቱ ስም የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ​የመጀመሪያው የምዝገባ ማጠናቀቂያ ቀን ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ ምክንያቶች በተቀመጠው ቀናት ውስጥ ማስመዝገብ ላልቻላችሁ ጥቂት ወላጆች ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ስንል የምዝገባ ጊዜውን ማራዘማችንን እንገልፃለን። ​በዚህ መሰረት፡- ​አዲሱ የምዝገባ ማጠናቀቂያ ቀን እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም  ይሆናል። ​ማሳሰቢያ፡- ከተጠቀሰው ቀን (ሐምሌ 28) በኋላ ተጨማሪ ቀናት የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ እንድታስመዘግቡ በጥብቅ እናሳስባለን። ​ት/ቤቱ New Elite Academy ​Dear Parents/Guardians ​Subject: Regarding the 2026/27 Registration ​First, on behalf of the school, we express our highest gratitude to all parents who respected the 2026/27 academic year registration schedule and registered their children on time. ​Although the initial registration deadline was July 31, 2026 in response to requests from a few parents who were unable to register within the set dates for various reasons, we hereby announce that we have extended the registration period. ​Accordingly: ​The new registration deadline will be until August 04, 2026 only. ​Notice: Please be strongly advised to register within the given period, as no additional days will be granted after the specified date (August 04). ​The School

August 1, 2026 215