ኒው ኤሊት አካዳሚ
ቀን፡-13/11/2018 ዓ.ም
የስብሰባ ጥሪ:- የተስተካከለ
ለኒው ኤሊት አካዳሚ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ
አዲስ አበባ
ጉዳዩ፦ የ2019 ዓ/ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪን ይመለከታል፥
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው የ2019 ዓ/ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪን አስመልክቶ ከወላጆች ጋር ለመወያየት እሁድ ፣ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ተይዞ የነበረው ስብሰባ በቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል ምክንያት ወደ ቅዳሜ ፣ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም አጠቃላይ ወላጆችን ስብሰባ የጠራን በመሆኑ ወላጆች በስብሰባው ላይ እንድትገኙ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የስብሰባው ቦታ፡- ኒው ኤሊት አካዳሚ ግቢ - አያት አምስት ኮንዶሚኒየም ፊት ለፊት
የስብሰባ ሰዓት፡- ከሰዓት በኋላ 8:30 ጀምሮ
ማሳሰቢያ:- ውይይቱ በተጠቀሰው ሰዓት የሚጀመር በመሆኑ ወላጆች ቀደም ብለው በት/ቤቱ እንዲገኙ እናሳስባለን ።
ት/ቤቱ
New Elite Academy
Date: July 20, 2026
Meeting Call: Adjusted
To all parents/legal guardians of New Elite Academy
Addis Ababa
Subject: Regarding the tuition fee increase for the 2026/27 academic year
As stated in the subject line above, the meeting that was scheduled for Sunday, July 26, 2026, to discuss the 2026/27 tuition fee increase with parents, has been moved to Saturday, July 25, 2026, due to the annual St. Gabriel's celebration. We have called a general meeting for parents on this day, and we look forward to your attendance.
Meeting Venue: New Elite Academy Campus - In front of Ayat 5 Condominium
Meeting Time: Starting from 2:30 PM (8:30 in local time)
Note: Since the discussion will start at the designated time, we kindly request that parents arrive at the school earlier.
The School
2
2July 20, 2026 321 1