Coming Soon...🔥
የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት… በቅርቡ ይፋ ይሆናል። 👀
አሁን በአእምሮአችው ውስጥ ስንት ጥያቄዎች እየተመላለሱ ነው?
ውጤቴ ስንት ይሆን? የት ነው የምገባው? ምን ይሆን የማጠናው?
ምናልባት እየተጨነቃቹ ይሆናል… ወይም ውጤቱን ለማየት በጉጉት እየጠበቃቹ ይሆናል።
ነገር ግን ውጤቱ ከወጣ በኋላ ጉዞው አያበቃም።
በዚያን ጊዜ ብዙ ጥያቄዎች ይመጣሉ… እና መልሶችን ትፈልጋላችሁ ።
ስለዚህ አሁኑኑ ያንን ጥያቄ አስቡበት ። 🤔
ምክንያቱም ትልቁ HAVAN Information Week እየመጣ ነው። 🔥
በዚህ week ውስጥ ስለ universities , departments, UAT exam , life in campus , freshman, GPA, COC, ሁሉንም ጥያቄዎች ልንመልስ ተዘጋጅተን መክፈቻ ቀኑን እና የ እናንተን ዝግጅት እየጠበቅን ነዉ !
ጥያቄዎቻቹን አስቡ… መልሱን እኛ እንሰጣለን ። 👀
Havan Info Week
@havanacademyofficial