🔥 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2019 ለሚገቡ ተማሪዎች presidential scholarshipን አስተዋውቋል።
ይህ Scholarship የሚሰጠው በ2018 የ2ተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው የማትሪክ ውጤትን በተሳካ ሁኔታ ላለፉ 200 ተማሪዎች ብቻ ነው።
👉ይህን ዕድል ያገኙ ተማሪዎች በሚከተሉት ኮሌጆች ተሰራጭተው ይመደባሉ።
1️⃣. College of Natural and Computational Science - (30 ተማሪዎች)
🔢. College of Technology and Built Environment - ( 34 ተማሪዎች)
🔢. College of Veterinary Medicine and Agriculture - (8 ተማሪዎች)
4️⃣. College of Health Science - (30 ተማሪዎች )
5️⃣. College of Business and Economics - (26 ተማሪዎች )
6️⃣. College of Social Sciences, Humanities and Arts, and School of Law - (40 ተማሪዎች)
7️⃣ College of Education and Language Studies - ( 32 ተማሪዎች)
🔥 የዚህ Scholarship ጥቅሞች እና ሁኔታዎች ምን ምንድን ናቸው?🤔
📌 ይህን scholarship ያገኙ ተማሪዎች ሙሉ የትምህርት ወጪ ሽፋን እና መጠነኛ የማበረታቻ ጥቅል የሚያገኙ ይሆናል።
📌 Scholarshipኡ ቀጣይነት እንዲኖረው ዕድሉን ያገኘው ተማሪ CGPA 3.5+ እና በተመደበው የትምህርት program መቆየት ይጠበቅበታል።
📌 በዚህ scholarship program ትምህርታቸውን አጠናቀው ለሚመረቁ ተማሪዎች በተሟላ የገንዘብ ድጋፍ Master's እና PhD እንዲሰሩ ይደረጋል። ይህም Specialization እና የላቀ ክህሎትን ማዳበር ያስችላል።
➡️Share: @UATTutorialofficial
Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
TRUSTED AND TOP RANKED🏆
12
2August 24, 2026 2.1K 6 13