UAT Tutorial Official🔥 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2019 ለሚገቡ ተማሪዎች presidential scholarshipን አስተዋውቋል። ይህ Scholarship የሚሰጠው በ2018 የ2ተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው የማትሪክ ውጤትን በተሳካ ሁኔታ ላለፉ 200 ተማሪዎች ብቻ ነው። 👉ይህን ዕድል ያገኙ ተማሪዎች በሚከተሉት ኮሌጆች ተሰራጭተው ይመደባሉ። 1️⃣. College of Natural and Computational Science…🔥 ይህን Scholarship እንድታገኙ Training አዘጋጅተንላችኋል። ልክ ውጤታችሁን እንዳወቃችሁ @UATsupport ላይ ማናገራችሁን እንዳትረሱ። @UATTutorialofficialለTutorial ለመመዝገብ: @UATTutorial_bott.me/UATtutorialofficial/13174Translate911August 24, 2026 2.3K 6 11