ሁለተኛውን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ 👏👏
ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁለተኛውን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች።
ታታሪዋ ተማሪ ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ስትዛወር፣ 99.67 በመቶ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባ ነበር። በወቅቱ ትምህርት ቤቱ የተቋሙን ቤተ-መጻሕፍት በተማሪዋ ስም "ህዳሴ ቤተ-መጻሕፍት" ብሎ መሠየሙ ተሰምቷል።
በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ 583 ከ600 በማምጣት ሁለተኛውን ትልቁን ውጤት በማስመዝገብ ትምህርት ቤቷን በድጋሜ አስጠርታለች። 👏👏
የዓመቱ ከፍተኛ ውጤት የሆነው 691.6 ከኦልማ (ODA) ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ እንደተመዘገበ መገለፁ ይታወቃል።
Tikvahuniversity
@UATTutorialofficial✔️
12
7August 23, 2026 2.3K 11


