@SWAop · 1.6K subscribers
Swa./Jemo 1-4
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/SWAopIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 1, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 21, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
2 advertisers placed 2 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
ውድ የሳውዝ ዌስት አካዳሚ ወላጆች የ2017 ዓ.ም መመዝገቢያና ወርሀዊ ክፍያ በላክንላችሁ የመክፈያ ኮድ በአቢሲንያ ባንክ መሆኑን ልናስገነዝባችሁ እንወዳለን። የት/ቤቱ አስተዳደር።
መጋቢት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ውድ የሳዌአ ወላጆች/ህጋዊ አሳዲጊዎች የሳውዝ ዌስት አካዳሚ የወላጅ ተማሪ መምህራን ሕብረት (ወተመሕ) በአዲስ መልክ በተዘጋጀውና በወጣው ሰነድ መሰረት እንዲደራጅ እና ነባሩም ወተመሕ ሪፖርት የሚያቀርብበት ቀን ስለሆነ ይህም የወተመሕ አደረጃጀት ለትምህርት ቤታችን የመማር ማስተማር ሂደት እና ለተማሪዎቻችን ውጤታማነት ከፍተኛ ጠቀሜታ ስላለው እሁድ መጋቢት 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4 ሰዓት በጀሞ ሁለተኛ ደረጃ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገ…