Swa Jemo 1-4: post #454 — TG.ME

መጋቢት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ውድ የሳዌአ ወላጆች/ህጋዊ አሳዲጊዎች የሳውዝ ዌስት አካዳሚ የወላጅ ተማሪ መምህራን ሕብረት (ወተመሕ) በአዲስ መልክ በተዘጋጀውና በወጣው ሰነድ መሰረት እንዲደራጅ እና ነባሩም ወተመሕ ሪፖርት የሚያቀርብበት ቀን ስለሆነ ይህም የወተመሕ አደረጃጀት ለትምህርት ቤታችን የመማር ማስተማር ሂደት እና ለተማሪዎቻችን ውጤታማነት ከፍተኛ ጠቀሜታ ስላለው እሁድ መጋቢት 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4 ሰዓት በጀሞ ሁለተኛ ደረጃ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው መሰብሰብያ አዳራሽ ተገኝታችሁ የወተመሕ አባላትን በአስመራጭ ኮሚቴው አማካኝነት እንድትመርጡ እየጠየቅን በዚህ ስብሰባ ላይ ካልተገኛችሁ የሚወሰነው ውሳኔ በሁሉም ወላጆች ላይ ተግባራዊነቱ የፀና ይሆናል፡፡ ከሠላምታጋር የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

March 21, 2024 11.1K 5