በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሚጠበቀው ታላቅ ፍልሚያ
ASTU CLASSICO 🔥🔥
የጣልያኑ DERBY DELLA MADONINA ፣ የብራዚል SULER CLASSICO፣ የስፔን EL CLASSICO : የእንግሊዝ ማንቸስተር ደርቢ፣ ... የ ግቢያችን ደግሞ ASTU CLASSICO DERBY🔥!
CIVIL ከ SOFTWARE , ግንበኞቹ ከ ሳይበሮቹ , MAME ከ MATIYAS , UZEYIR ከ GELETA ,TEDLA ከ SAMI , ULUWAN ከ YONI.
በ3ኛው አመት "Half Life Cup" ጀምሮ፣ በ4ኛው አመት ተባብሶ፣ አሁን በGC CUP ዳግም ሊገናኙ ቀኑ ደርሷል። ቀደም ሲል JERSEY DAY በነበሩ አንዳንድ ሰጣ ገባዎች ምክንያት፣ ይህ ፍልሚያ ከእግር ኳስ ጨዋታ በላይ የሆነ እጅግ አጓጊ ክስተት ሆኗል✨
ለዚህ ጨዋታ ማሸነፍ፣ በቀል፣ የአንዱን ስኬት ማስተጓጎል፣ ነግሶ መቆየት እና ስም ማስከበር ከ3 ነጥብ በላይ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች ናቸው።
እሁድ በ12፡00 ሰዓት በ DUBAI MEDA የተጀመረው ጉዞ፣ በ ASTU STADIUM መቋጫውን ያገኛል. አንዱ እጁን ይሰጣል ወይስ ተከባብረው በአቻ ውጤት ያልቁ ይሆን?⚒
የመጨረሻውን ሳቅ ማን ይስቃል?
ASTU CLASSICO🔥🔥
CIVIL VS SOFTWARE
📍12:00 LT
📍ASTU STADIUM


