Forwarded fromEthio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ
ለ3 ተኛ ዙር ተፈታኞች በሙሉ ፈተናው የሚከናወንበት ቀን ከ8 ክፍሎች በስተቀር ቅዳሜ ሰኔ 24/2015 ዓ.ም የመፈተኛ ቦታ :- ኮከበ ፅበኃ ት/ቤት የመፈተኛ ሰዓት :- ለ 3፣4 ፣9 እና 10 ክፍሎች ጠዋት 2:30 ለ 5 ፣ 6 ፣ 7 ፣ 11 እና 12 ክፍሎች ከሰዓት 7:30 ማስታወሻ ለ 8 ክፍል ተፈታኞች ሰኞ የሚጀምረውን ክልል አቀፍ ፈተና ምክንያት በማድረግ ፈተናችሁ የሚከናወነው በሳምንቱ ቅዳሜ ሐምሌ 1/2015 በኮከበ ፅበኃ ከጠዋቱ 2:30 ነው።
June 30, 2023 8.4K 1