ውድ የሳውዝ ዌስት አካዳሚ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በቅድሚያ እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን፤ ከ 1 -12 ክፍል ትምህርት የሚጀመረው ሰኞ፣ መስከረም 7፣2016 ዓ.ም ሲሆን የቅድመ አንደኛ ክፍል ( KG Division) ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምሩት ሰኞ፣ መስከረም 14፣ 2016 ዓ.ም መሆኑን ልናስገነዝቦ እንወዳለን፡፡ የት/ቤቱ አስተዳደር
September 14, 2023 38K 126