Swa Jemo 1-4: post #447 — TG.ME

ለአዲስ አበባ ሶሮባን ሰልጣኞች በሙሉ በ2015 ዓ.ም በማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ ሶሮባን የሰለጠናችሁ ተማሪዎች በሙሉ አዲስ አበባን በመወከል ሀገር አቀፍ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ተማሪዎችን ለመለየት  ቅዳሜ ነሐሴ 6/2015 ዓ.ም ፈተና ስለሚከናወን ዝግጅት እንድታረጉ፡፡ የፈተናው ቦታ ዳግማዊ ምንሊክ ት /ቤት ሲሆን ከጠዋቱ 2:30 እንድትገኙ።

August 7, 2023 20.1K 5