@Sport_zenaa · 1.1K subscribers
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ Join This Channel Share share @sport_zenaa @sport_zenaa Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Dary_Mesfin ስፖርት ዜና በኢትዮጵያ
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Sport_zenaaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 15, 2021per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
አርሰናል ነጥብ ጣለ ***************** በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 31ኛ ሳምንት ወደ ጉዲሰን ፓርክ አቅንቶ ኤቨርተንን የገጠመው አርሰናል 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል። አርሰናል ትሮሳርድ ባስቆጠረው በ34ኛው ደቂቃ ባስቆጠረው ግብ እየመራ ቢቆይም ንጃዬ የኤቨርተንን አቻነት ግብ አስቆጥሯል። ውጤቱን ተከትሎ አርሰናል በ62 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ ሲገኝ ኤቨርተን በ35 ነጥብ 14ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። በሀብተሚካኤል ክፍሉ
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ለመጨረሻ ጊዜ ሶስት አመት በተከታታይ ሁለተኛ በመውጣት ዋንጫ ያላሸነፈ ቡድን አርሰናል ነው ። አርሰናል ይሄንን ሪከርዱን አሁንም በድጋሚ ለመጋራት ተቃርቧል ። 1999 2000 2001 2023 2024 2025 ?
ሊቨርፑል ቀሪ ካሉት 8 ጨዋታዎች 4ቱን ካሸነፈ የተቀናቃኞቹን ውጤት ሳይጠብቅ የ2024/25 እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ መሆኑን ያረጋግጣል 🏆 @
ኤቨርተን በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ አርሰናልን በሜዳም ከሜዳውም ውጪ ነጥብ አስጥሏል። @