በትላንትናው የማንቸስተር ዩናይትድ እና ኒውፖርት ጨዋታ ለኒውፖርት ካውንቲ ግብ ማስቆጠር የቻለው ዊል ኢቫንስን… — Sport News/ስፖርት ዜና — TG.ME

በትላንትናው የማንቸስተር ዩናይትድ እና ኒውፖርት ጨዋታ ለኒውፖርት ካውንቲ ግብ ማስቆጠር የቻለው ዊል ኢቫንስን ያክል በ4ቱን የእንግሊዝ እርከን ውድድር! ማንም ተጫዋች ብዙ ፔናሊቲ ያልሆኑ ጎሎችን ያስቆጠረ የለም!።

በትላንትናውም ጨዋታ በውድድር ዘመኑ 19ኛ ግቡን ነው ለኒውፖርት ማስቆጠር የቻለው።
👍11❤4🔥2
January 29, 2024 4.8K 2