አርሰናል ነጥብ ጣለ
*****************
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 31ኛ ሳምንት ወደ ጉዲሰን ፓርክ አቅንቶ ኤቨርተንን የገጠመው አርሰናል 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል።
አርሰናል ትሮሳርድ ባስቆጠረው በ34ኛው ደቂቃ ባስቆጠረው ግብ እየመራ ቢቆይም ንጃዬ የኤቨርተንን አቻነት ግብ አስቆጥሯል።
ውጤቱን ተከትሎ አርሰናል በ62 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ ሲገኝ ኤቨርተን በ35 ነጥብ 14ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
በሀብተሚካኤል ክፍሉ
20
16
4
3
1April 5, 2025 3.5K 3

