Etv ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት የሚደረጉ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጮች ያስተላልፋል… — Sport News/ስፖርት ዜና — TG.ME

Etv ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት የሚደረጉ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጮች ያስተላልፋል

2:00:-ኢ/ጊኒ ከ ኮትዲቫር በመዝናኛ ቻናል
2:00ጊኒ ቢሳው ከናይጀሪያ በአፋን ኦሮሞ ቻናል

5:00:-ሞዛምቢክ ከ ጋና በመዝናኛ ቻናል

5:00 ኬፕ ቨርዴ ከግብፅ በዜና እና አፋን ኦሮሞ ቻናል
👍7❤2🔥2
January 22, 2024 3.8K