አሳዛኝ ዜና6 የጊኒ ደጋፊዎች በደስታ ብዛት ህይወታቸውን አጥተዋል።ጊኒ ጋምብያን ባሸነፈችበት ምሽት ደስታቸውን ሊገልፁ በመዲናዋ ኮናክሪ አደባባይ የወጡ ደጋፊዎች ቅጥ ባጣ የደስታ መግለጫቸው ወቅት በተፈጠረ አለመረጋጋት ስድስቱ ደጋፊዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ እግርኳስ ፌዴሬሽን አሳውቋል። [ኤርሚያስ በላይነህ]t.me/Sport_zenaa/269Translate7621January 22, 2024 2.9K