#ድሃ_እንድትሆን_የሚፈልጉ_5_አካላት
#5ተኛውን_ተጠንቀቀው!
1. ባንኮች
ተበዳሪ ከሌለ ይከስራል
2. ብራንዶች
ያንተ ቁጠባ ለገበያው ኪሳራ ነው
3. ትምህርት
ታዛዥ ሰራተኛ እንጂ የገንዘብ
ነፃነት ያለው መሪ አይፈጥርም
4. መንግስት
በመካከለኛ ኑሮ አታሎህ
ትልቅ የማሰብ ወኔህን ይሰልበዋል
5. ቤተሰቦችህ
ህይወትህን በደሞዝ እንድትለውጥና
በርካሽ እንድትሸጥ ያደርጉሃል
የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ
