#ድሀ_የድሀ_ልጅ_ተብለህ_እንዳትቀር!
ከድሃ መወለድህን እርሳው
ድሃ ሆነህ እንዳትወልድ ትጋ!
በደሳሳ ቤት መወለድህን ተወው
በቪላ ወልደህ ለማሳደግ ልፋ!
በባዶ እግር መማርህን ይቅር በለው
ለልጆችህ ብራንድ ለማልበስ በርታ!
መደብ ላይ ተኝተህ ማደግህ
ለልጆችህ ምቹ አልጋ ለመግዛት ያነሳሳህ!
የምትለካው፣ በተገኘህበት ሳይሆን
በደረስክበት ነውና።
ድሀ የድሀ ልጅ ተብለህ እንዳትቀር!
ስራ_ፈጣሪ_ሁን መጽሐፍ
19
2February 28, 2026 2.6K 10