📌 በከንቱ አትጨነቅ!
አንዳንዴ አንተ ስለተጨነክ ብቻ
የማትቀይራቸው ነገሮች አሉ። 😔
ሸክላው ራሱን ከሚያውቀው በላይ
ጠፍጥፎ የሰራው ሸክላ ሰሪው
ጠንቅቆ ያውቀዋል። 🏺
ካንተ በላይ የሚያውቅህና
የሚያስብልህ አምላክ አለህ!
በከንቱ መጨነቅ አቁም! 🙌
የምትችለውን ሁሉ አድርግ፤ 💪
ከዛ የሚገጥምህን
መራራ ይሁን ጣፋጭ
ለመቀበል ተዘጋጅ።
ወዳጄ ጀግና
እንዲህ ነው የሚያደርገው! ⚡
የተባረከ ሰንበት ተመኘን✨
#ድብቅ_ህሊና 🧠🔥
@Subconscious2023
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ


