ከሚከፈለን በላይ መስራት!
“ከሚከፈለው በላይ የሚሠራ ሰው፣ ብዙም ሳይቆይ ከሚሠራው በላይ ይከፈለዋል”፣ ይባላል!
የተጠበቀብንን ያህል ብቻ እየሰራን ያልተጠበቀ ውጤትና እድገት መጠበቅ አንችልም፡፡
ከተጠበቀብን በላይ በትጋት ስንሰራ በሰዎች አመኔታን እናዳብራለን፣ አቅማችንን እንገነባለን፣ እንዲሁም የምናገኛቸው እድሎች እየሰፉ ይሄዳሉ፡፡
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/