✅የ"Compound Effect" ህግ እንደሚናገረው በየቀኑ የምናደርጋቸው አነስተኛ የምንላቸው ውሳኔዎች ከጊዜ በኋላ ግዙፍ ለውጥ ያመጣሉ።
ያልተቋረጠ ጥረት ለማድረግ 3 ቀላል ስትራቴጂዎች፦
🔹 1. ከዓላማህ ይልቅ በስርዓት (System) ላይ አተኩር:
"10 ኪሎ እቀንሳለሁ" ከማለት ይልቅ "በየቀኑ 20 ደቂቃ እራመዳለሁ" የሚለውን ስርዓት ገንባ።
🔹 2. 2-Day Rule ን ተጠቀም:
አንድን ጥሩ ልማድ ከ2 ቀን በላይ እንዲቋረጥ አታድርግ።
🔹 3. ትንንሽ ድሎችን መዝግብ:
በቀን ያከናወናቸውን ሥራዎች ማየት ለአእምሮህ ተጨማሪ ኃይል ይሰጣል።
👉 ይህንን ጠቃሚ እውቀት ጀምረው ለማያቆሙ እና ጽናት ለሚፈልጉ 5 ጓደኞችህ Share አድርግላቸው! 🚀
የእናንተው ቤተሰብ
👉https://t.me/BilinersNega
✅@BNega



