Positive Mind 🧠🌍🎯🧠 New Life: post #2817 — TG.ME

#ሕይወትህን_ፍጹም_የሚቀይሩ_7ወሳኝ_ነገሮች፦

1. በየቀኑ ጸልይ
2. በየቀኑ ስፖርት ስራ
3. በየቀኑ መጽሐፍ አንብብ
4. በየቀኑ ተግተህ ስራ
5. ወሬና አሉባልታ አታብዛ
6. ከሰዎች መጠበቅ አቁም
7. ሁሌም ግልጽ እቅድ ይኑርህ


መልካም ቀን😍
❤28👍10👏3🥰1
March 25, 2026 3.2K 19