Positive Mind 🧠🌍🎯🧠 New Life: post #2816 — TG.ME

#ድሃ_Vs_ሐብታም

#ድሃ፦

ፋሽን ያሳድዳል
ለብራንድ ይጓጓል
መግዛት ይወዳል
በየጊዜው ይጨፍራል

#ሐብታም፦

ቁስ አያሳድድም
ሐብት ያጠራቅማል
መማር ያለበትን ይማራል
ግብ ቀርጾ ይተጋል

ሐብታሙን ተከተል!!

የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ መጽሐፍ
❤23👏8
March 24, 2026 3K 8