Positive Mind 🧠🌍🎯🧠 New Life: post #2819 — TG.ME

#እውነቱ_ይሄ_ነው...

ድህነትህ
👉 ሐብታም የምትሆንበት!

አለማወቅህ
👉 ለማወቅ የምትጥርበት

መገፋትህ
👉 ራስህን የምትችልበት

ውፍረትህ/ቅጥነት
👉 ፈርጣም አካል የምትሰራበት

ብቸኝነትህ
👉 ቤተሰብ የምትመሰርበት

ምክንያቶች ናቸው እንጂ
ተስፋ መቁረጫዎች አይደሉም።

ስንፍናን_ማሸነፍ መጽሐፍ
❤42👍3🔥1
March 29, 2026 3.1K 10