አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ ሃያ አንድ በዚች ቀን አምላክን በሥጋ የወለደች የእመቤታችን
ድንግል ማርያም የበዓሏ መታሰቢያ ነው :: እርሷ ስለእኛ ሁልጊዜ ትማልዳለችና ::ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን የሕይወትና የድኅነት ወደብ ትሆነን ዘንድ እርሷን እናቱን ስለሰጠን በረከቷም በሁላችን የክርስቲያን ወገኖች ላይ ይደር ለዘላለሙ አሜን ::
ሰላም ለኪ ለዘእምኔኪ ወጽአ :: ዘያድኅን እግዚእ እንስሳ ወሰብአ :: በቍስለ ኃጢአት ሥጋየ አመ በኁበኁ ወጽአ::ኢረከብኩ ማርያም እንበሌኪ አሐደ ባቃዐ::አመ ኢገበርኪ ሊተ ሐዲሰ መልክዐ ::
ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፳፩
መፅሐፍትን በማንበብ መንፈሳዊ ዕውቀትዎን ያሳድጉ!!!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
