ፖሊ ግቢ ጉባኤ: post #4637 — TG.ME

💥ደብረ ታቦር💥

"አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማኅደረ"

                                    ማቴ ፲፯፥፬

እንኳን ለታላቁ በዓል ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ!!

እነሆ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ይህንን ከዘጠኙ ዐበይት በዓላት መካከል አንዱ የሆነውን የደብረ ታቦር በዓል በታላቅ ድምቀት ያከብራል። ስለሆነም ሁላችሁ በግቢያችን እና ባህር ዳር አካባቢ ያላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ተማሪዎች በዓሉን አብረን በአንድነት እናክብር ስንል በክርስቶስ ፍቅር ጠርተናችኋል።

"ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሁ"  መዝ ፹፱፥፲፪

እርስዎ ሲመጡ ፣ ጓደኛዎን ኩሽ ይበሉት : በአንድነት በዓሉን እናክብር !!!

ሰዓት፡ ከምሽቱ 10:30 ጀምሮ

📅 ቀን፡ ዛሬ ነሐሴ 13 / 2018 ዓ.ም

⛪️ ቦታ፡ አቡዬ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤6❤‍🔥1
August 19, 2026 778 1