ቀኑ እየቀረበ ሲሄድ ትዝታዎቸ ተቀሰቀሱብኝ ናፍቆቴ ጨመረ በዕለቱ የሚካሄዱትን ሳስብ ሙልሙል ዳቦው ፣ ጠላው ፣ ቆሎው ፣ መዝሙሩ ፣ ጭውውቱ ኧረ ስንቱ ብቻ ለመግለጽ ቃል ያጥረኛል ።
ይህን ናፍቆት ልታስታግስ ውድ ግቢ ጉባዔያችን :-
➥ ትምህርት
➥ ቅኔ
➥ መዝሙር
➥ እና ሌሎች ፕሮግራሞችን አዘጋጅታ እኛን በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች ።
ይህን ሁሉ ካረገችልን ከእኛ ምን ይጠበቃል ?😊
በባህር ዳር አካባቢ ለምትገኙ በዕለቱ በመገኘት ፣ መገኘት ላልቻላችሁ ደግሞ ለዝክር ማዘጋጃ የሚሆን ከታች ባለው አካውንት የቻሉትን ድጋፍ በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!!
እመሰ ረሳይኩኪ ቤተ ጉባዔ ለትርስዓኒ የማንየ
ወይጥጋዕ ልሳንየ በጉርዔየ መዝ 136÷8
💳ንግድ ባንክ:-
1000358173199ተስፋዬ ገድፍ እሸቴ
Username :- ደብረ ታቦር በዚህ ስምዎትን እና
screen shoot ይላኩልን ።
መልዕክቱን ለጓደኞቻችሁ በማጋራት ይተባበሩን!!
⏱ሰዓት:- ምሽት 11:00
📆ቀን:- 13/12/2018 ዓ.ም
🏛ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
────────── ✦ ──────────
ፖሊግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram



