"አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማኅደረ"
ማቴ ፲፯፥፬
እንኳን ለታላቁ በዓል ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ!!
እነሆ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ይህንን ከዘጠኙ ዐበይት በዓላት መካከል አንዱ የሆነውን የደብረ ታቦር በዓል በታላቅ ድምቀት ያከብራል። ስለሆነም ሁላችሁ በግቢያችን እና ባህር ዳር አካባቢ ያላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ተማሪዎች በዓሉን አብረን በአንድነት እናክብር ስንል በክርስቶስ ፍቅር ጠርተናችኋል።
"ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሁ" መዝ ፹፱፥፲፪
እርስዎ ሲመጡ ፣ ጓደኛዎን ኩሽ ይበሉት : በአንድነት በዓሉን እናክብር !!!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram




