ፖሊ ግቢ ጉባኤ: post #4635 — TG.ME

ተኩሳችሁት የማታውቁትን ጅራፍ ለማጮህ ዝግጁ ናችሁ? 💥

በዕለቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን በደብረ ታቦር ተራራ ሲገልጥ፣ ልጆቻቸው ወደ ኋላ የቀሩባቸው የተጨነቁ ወላጆች ሙልሙል ና ችቦ ይዘው በዚያ በሌሊት ሊፈልጓቸው ወጥተው ነበር።

እኛም ዛሬ በፖሊ ግቢ ጉባኤ የአብነት ትምህርት ለመማር ግቢ የቀረነው እህትና ወንድሞቻችሁ፣ በዓሉን ለማክበር ወደ እኛ ለሚመጡ ተማሪዎችና ኦርቶዶክሳውያን የሚሆን፡

◉ የትምህርት

◉ የቅኔ

◉ የመዝሙር እና

◉  የጭውውት ..........ሙልሙላችንን በኮባ እንደተጠቀለለ ትኩሱን ይዘንላችሁ ለመቅረብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል!

እናንተም በቤታችሁ ሆናችሁ በረከቱ እንዳያልፋቹ ለዚህ ታላቅ የዝክር ዝግጅት ማካሄጃ የሚሆን የተወሰነ ገንዘብ ስለሚያስፈልገን
የእገዛ ጅራፋችሁን እንድታጮሁ እንፈልጋለን

ተኩሳቹት የማታውቁትን ጅራፍ ለማጮህ ዝግጁ ናችሁ ?

እንግዲያውስ ከታች👇 ያለውን አካውንት  እየተጫናችሁ

💳 CBE :
1000358173199
👤 ተስፋሁን ገድፍ እሸቴ

📲 Telegram :- ደብረ ታቦር  (ስምዎን እና የላኩበትን Screen Shot እዚህ ይላኩልን)
የላካችሁትን የብር መጠን የሚያሳይ screenshot ስትልኩልን አካውንታችን "ጣጣጣጣ!" ብሎ እንዲጮህ አድርጉት! ድምፅ የሌለው ጅራፍ እኮ ጅራፍ አይደለም!😉



📍 ቦታ፡ አቡዬ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

📅 ቀን፡ ነሐሴ 13 / 2018 ዓ.ም

ሰዓት፡ ከምሽቱ 10:30 ጀምሮ

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባዔ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤9⚡4❤‍🔥1🆒1
August 17, 2026 887 2