ፖሊ ግቢ ጉባኤ: post #4634 — TG.ME

በመጨረሻም ደረሰ !! በየ አመቱ በድምቀት በግቢ ጉባኤያችን ለምናከብረው ከ፱ቱ የጌታችን ዓበይት በዓላት አንዱ ለሆነው መድህን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን ለወዳጆቹ ለሀዋርያት ጴጥሮስ ፣ ዮሀንስ እና ያዕቆብ እንዲሁም  በብሔረ ህያዋን ካሉት ኤለያስን እና ከአለፉት ሙሴን ጠቅሶ ነገረ - መለኮትን ለገለፀበት ትልቁ  የመገለጥ በዓል፤              ደብረ- ታቦር  እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!! አቤት ምን ተሠምቷቸው ይሆን ፤ ጌታን በግርማ መለኮቱ ማየት እንዴት ያለ መታደል ነው?...🤔 እኛም የእናንተው ወድሞች እና እህቶች የ2018 ዓ.ም የፖሊ ግቢ ጉባኤ አብነት ትምህርት ከራሚ ተማሪዎች ይህን ከጥንት ከአባቶችችን ሊቃውንት ጀምሮ ሲዋረስ የመጣውን ትውፊታችን ለማስቀጠል እነዚህን :-               ➥  ትምህርት               ➥  ቅኔ               ➥  መዝሙር               ➥  ጭውውት እና ሌሎችም አስተማሪ ፕሮግራሞች እያዘጋጀን ሽር ጉድ እያልን እንገኛለን ። እርስዎም የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ  :- ለሚኖረው ድምቅ ያለ ቤተሰባዊ መርሃ ግብር ማስኬጃ የሚሆን ፤  ፈቃደኛ የሆናችሁ  የቻላችሁትን በዚህ አካውንት በመላክ ስንል እናሳስባለን ። Account CBE:- 1000358173199 ተስፋሁን ገድፍ እሸቴ Username : ደብረ ታቦር በዚህ ሙሉ ስማችሁን  እና screen shoot ይላኩልን ይደርሰናል ለታሪክ ይቀመጣል!! መልዕክቱን ለሁሉም ወንድሞች እና እህቶች አድርሱልን !!          🏛ቦታ ፡   አቡዬ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ 📅ቀን:    13/12/2018 ዓ.ም 🕰 ሰዓት ፡  10፡30 - 12፡30 AM            ────────── ✦ ──────────                        ፖሊግቢ ጉባኤ

August 16, 2026 1K 4