@mehonmedia · 887 subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/mehonmediaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 4, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 9, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
በኢህአዴግ ዘመነ መንግሥት የካቤኔ ጉዳዮች ኃላፊ የነበሩት አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ ጥር 22/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) በቀድሞው በኢህአዴግ ዘመነ መንግሥት የካቤኔ ጉዳዮች ኃላፊ የነበሩት አቶ ብርሃኑ አዴሎ፤ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር ሆነው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተሹመዋል። ተቋሙን ለአምስት ዓመታት የመሩት ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የሥራ ዘመናቸው ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ማብቃቱን ተከትሎ፤ ላለፉት አምስት …
[media, no text]
[media, no text]
#DebreMarkosUniversity በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 28 እና 29/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ➭ የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከA-H የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ ➭ የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከA-E የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ ➭ ሌሎቻችሁ የማኅበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ…
“ ‘እስካሁን የተፋጠነ ምላሽ አላገኘንም' እያሉ ያሉ በችሎት ሁሌ ነው የሚያነሱት፤ በኛ እምነትም የተፋጠነ ፍትህ እያገኙ አይደለም ” - የእነ አቶ ክርስቲያን ጠበቃ እነ አቶ ክርስቲያን ታደለ እና አቶ ዮሐንስ ቧያለድ ትላንት የችሎት ቀጠሮ ነበራቸው። ጉዳዩን የሚከታተሉ የቅርብ ሰዎች፣ “የእምነት ክህደት ቃል ለመስጠት ነበር ትላንት ተዘጋጅተው የሄዱት ግን ያ ሳይሆን ቀርቷል” ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። በዝርዝር ምን አሉ ? “ ትላንት ፍርድ ቤት የቀረቡት…