የመውጫ ፈተና የተፈተናችሁ እንኳን በሰላም ጨረሳችሁ ፤ ገና ለምትፈተኑ ደግሞ መልካም ፈተና ይሁንላችሁ እያልኩኝ
ቅዳሜ ለእሁድ አዳር የወረብ ልምምድ ስለሚኖር ሁላችንም ከአሁኑ አስበንበት ሌላ ፕሮግራም ሳንዳንደርብ እንድንገኝ ይሁን ።
ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት ፤ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን => መዝ 150፥5-6
⏰ ምሽት 2፡00
📅 ቅዳሜ በ13 - 2018 ዓ.ም
⛪️ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ

