🏭 THE HUB HOTEL ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።
🕔ማብቅያ ቀን ፡ 07-03-2019
📍አድራሻ፡ ቦሌ መድሃኔአለም ፤ ሞኤንኮ መንገድ ፤ ሃያት ሆስፒታል አካባቢ
📱0940209918 | @teddytadesse19
■ አመልካቾች በአካል በቅረብ ወይም ከላይ ባለው የቴሌግራም አድራሻ ወይም ደግሞ በEmail አድራሻችን ማመልከት ይችላሉ
■ Email : [email protected] (Apply by stating with the job position on the subject line)
—————————————
1) SPA ATTENDANT - ስፓ አቴንዳንት
2) HOUSE MAN - ሀውስ ማን
3) HOSE KEEPING ATTENDANT - ሀውስኪፒንግ አቴንዳንት
4) GENERAL MAINTENANCE TECHNICIAN - ሜይንተናንስ ቴክኒሽያን
5) STEWARD - ስቴዋርድ
6) SECURITY GUARD - ወንድ ጥበቃ እና ሴት ፈታሽ
7) IT OFFICER - አይቲ ኦፊሰር
8) CASHIER - ካሸር
@lomijobs