🏭 አዜብ ታደሰ ካብትይመር (ተስፋ ሆቴልና ሞል) ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።
🕔ማብቅያ ቀን ፡ 03-02-2019
📍አድራሻ፡ አያት አደባባይ ሲደርሱ ወደቀኝ ታጥፈው ወደጎሮ መሄጃ ፤ ተስፉ ሆቴልና ሞል 4ኛ ፍሎር የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ
📱0972828239 | 0911146846
■ አመልካቾች በድርጅቱ የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ
—————————————
1) የ ICT ባለሞያ
🚻ፆታ ፡ ሁለቱም
🔢ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ ለዲፕሎማ ዓመት ፤ ለዲግሪ 1 ዓመት በሆቴል የሰራ/ች
■ የትምህርት ደረጃ፡ በ ዲፕሎማ/ዲግሪ በ Computer science, IT, Computer Engineering, Software Engineering እና ተዛማጅ ዘርፍ
—————————————
2) የጥበቃ ሃላፊ
🚻ፆታ፡ ወንድ
🔢ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ ለዲፕሎማ 4 ዓመትና ለዲግሪ 2 ዓመት በጥበቃ ሃላፊነት ያገለገገለ
■ የትምህርት ደረጃ፡ በዲፕሎማ/ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ ቱሪዝም ማኔጅመንትና በህግ የተመረቀ
■ በውትድርና ያገለገለናና የስንበት ወረቀት ያለው
@lomijobs
1November 9, 2026 382 2