City Laundry ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡…

🏭City Laundry ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል፡

🕔ማብቅያ ቀን፡ 06-03-2019

📍አድራሻ፡ ወሎ ሰፈር ፤ ጋራድ ሲቲ ሴንተር

📱0987876684

■ አመልካቾች በአካል በመቅረብ ወይም ማስረጃቸውን በቴሌግራም በመላክ ማመልከት ይችላሉ
—————————————-

1) ላውንደሪ ካሸር

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ ያላት

💰ደሞዝ ፡ 10,000 ብር

■ የስራ ሰዓት ፡ በፈረቃ
—————————————-

2) የውሃ እጥበት እና የተኩስ ባለሞያ


🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3

🥇ልምድ ፡ 2 ዓመት

💰ደሞዝ ፡ 13,000 ብር

■ መሰረታዊ የእጥበት ልምድ ያለው/ያላት
—————————————-

3) ሁለገብ ሰራተኛ


■ ምንም የስራ ልምድ አያስፈልግም
■ ለመስራት ፍቃደኛ ብቻ ይመዝገብ

@lomijobs
❤3
November 10, 2026 291 6