Lomi jobs: post #176

🏭ሳውዝ ጌት ሆቴል አፓርትመንት ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

🕔ማብቅያ ቀን ፡ 07-03-2019

📍አድራሻ፡ ቦሌ መድሃኔአለም ፤ ኤድናሞል ፊት ለፊት

📱0116671324 | 0904603727

■ አመልካቾች በሆቴሉ 3ኛ ፎቅ በህንፃው አስተዳደር ቢሮ በመገኘት ማመልከት ይችላሉ
———————————

1) የእስታፍ ምግብ አብሳይ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ፡ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ ሆቴል ላይ የሰራች

■ የት/ት ደረጃ ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
———————————

2) እንጀራ ጋጋሪ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ፡ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ ሆቴል ላይ የሰራች

■ የት/ት ደረጃ ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ

@lomijobs