Lomi jobs: post #177

🏭Mongolia Hotel & Conference Center ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

🕔ማብቅያ ቀን ፡ 09-03-2019

📍አድራሻ፡ ቦሌ ፤ አትላስ ሆቴል አካባቢ ከ 2000 አበሻ የባህል ሬስቶራንት ጀርባ

📱0913367353

■ አመልካቾች የት/ት ማስረጃ እና ልምድ በመያዝ በሆቴሉ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ
———————————

1) Room Attendant (4)

2) Cashier (2)

3) Spa Manager (1)

4) HK Supervisor (1)

5) Waiter/Waitress (2)

6) Security (1)

7) Accountant (1)

8) G. Maintenance (1)

9) Sous chef (1)


@lomijobs
❤5