🏭የፌደራል ቤቶች ካፍቴሪያ ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 08-03-2019
📍አድራሻ፡ ለገሃር
📱0913717434
■ የስራ ቀን ፡ ከሰኞ እስከ አርብ ብቻ። የበዓላት ቀን ዝግ ነው
■ የህክምናና ሌሎች ጥቅማጥቅሞች አለው
■ የመኖርያ ቤታቸው ለለገሃር ቅርብ ለሆኑ ሰዎች ብቻ
■ አመልቻቾች የስራ ማስረጃችሁን ከላይ ባለው ስልክ ቁጥር በቴሌግራም በመላክ መወዳደር ይችላሉ
——————————————
1) Cook (ረዳት ሼፍ)
2) ጀማሪ ሼፍ
3) Head waiter (የመስተንግዶ ተቆጣጣሪ)
@lomijobs