🏭School of Redemption : ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።
🕔ማብቅያ ቀን፡ 8-03-2019
📍አድራሻ፡ ለቡ ሙዚቃ ሰፈር
📱0906969496 | 0944010047
■ አመልካቾች የት/ት ማስረጃችሁን በመያዝ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ
■ የስራ ልምድ ለሁሉም ስራዎች 1 ዓመት ነው
—————————————
1) የእንግሊዘኛ መምህር/ት (4)
■ የት/ት ዝግጅት ፡ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
—————————————
2) የሂሳብ መምህር/ት (4)
■ የት/ት ዝግጅት ፡ በሂሳብ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
—————————————
3) የክወናና እይታ ጥበብ መምህር/ት (3)
■ የት/ት ዝግጅት ፡ በክወናና እይታ ጥበብ የመጀመርያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
—————————————
4) የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ መምህር/ት (3)
■ የት/ት ዝግጅት ፡ በጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ት/ት ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
—————————————
5) የኬሚስትሪ መምህር/ት (2)
■ የት/ት ዝግጅት ፡ በኬሚስትሪ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
—————————————
6) የፊዚክስ መምህር/ት (2)
■ የት/ት ዝግጅት ፡ በፈዚክስ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
—————————————
7) የታሪክ መምህር/ት (2)
■ የት/ት ዝግጅት ፡ በታሪክ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
—————————————
8) የጂኦግራፊ መምህር/ት (2)
■ የት/ት ዝግጅት ፡ በጂኦግራፊ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
—————————————
9) የቤተ መፅሃፍት ባለሞያ (2)
■ የት/ት ዝግጅት ፡ በ"Library Science/IT" ወይም ተያያዥ መስክ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
@lomijobs
1November 12, 2026 155