🏭Vicotria Hotel Apartments፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 11-03-2019
📍አድራሻ፡ ወሎ ሰፈር ፤ ጋራድ ሲቲ ሴንተር
📱0987876684/ [email protected]
—————————————-
1) የፅዳት ሠራተኛ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ 2 ዓመት
—————————————-
2) የጥገና ሠራተኛ
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3
🥇ልምድ ፡ ያለው
■ ሁሉንም የጥገና አይነቶች የሚችል/ የምትችል።
—————————————-
3) እንግዳ ተቀባይ/ Hotel Receptionist
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ 1-3 ዓመት
■ የትምህርት ደረጃ፡ በቱሪዝም ማኔጅመንት፣ በሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት፣ በሆቴል ማኔጅመንት እና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች በዲፕሎማ ወይም በሰርተፍኬት የተመረቀች።
■ የ C-NET 6 Hotel Management Software እውቀት ያላት።
—————————————-
4) ሬስቶራንት ሼፍ
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ 2 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ በምግብ ዝግጅት፣ በሆቴል ማኔጅምነት ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ ሰርተፍኬት ወይም ዲፕሎማ ያለው/ያላት።
@lomijobs
November 11, 2026 299 1