Lomi jobs: post #175

🧰ሙያ: ሼፍ

🏭የድርጅት ስም፡ Henom Restaurant

🕔ማብቅያ ቀን፡ 07-03-2019

📍አድራሻ፡ ካሳንችስ ከኢሌሌ ሆቴል ፊትለፊት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ፡ ያለው/ ያላት

📱 0931149676

■ በኪችን አስተዳደር ልምድ ያለው።
■ የግሪል እውቀት እና ልምድ ያለው።(Steak)
■ ሪሲፒ SOP በአግባቡ መስራት የሚችል/የምትችል።
■ ሀይጅን ቁጥጥር ላይ በስታንዳርድ የሚሰራ።

@lomijobs
❤1