ያሜድ ካፌ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 7-03-2019
📍አድራሻ፡ CMC የተባበሩት ወደ አቤም መውጫ ከፀሐይ ሪል እስቴት ከፍ ብሎ
📱0989212223
————————————
1) አስተናጋጅ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ ፡ 1 ዓመት
■ በሆቴል መስተንግዶ የተመረቀ/ች እና ባሬስታም የሚችል/የምትችል
————————————
2) የጀበና ቡና የምታፈላ
🥇ልምድ ፡ 1 ዓመት
■ የስራ ሰዓት ፡ 1:00 - 11፡00
————————————
3) ፅዳት
🥇ልምድ ፡ 1 ዓመት
■ የስራ ሰዓት ፡ 12:30 - 8፡00
■ Service charge አለው
@lomijobs
1November 11, 2026 261