🏭 ሆምላንድ ሆቴል፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።
🕔ማብቅያ ቀን ፡ 06-03-2019
📍አድራሻ፡ ካዛንቺስ መቅረዝ ሆስፒታል ፊትለፊት
📱0993646221/ 0115181616
—————————————
1) Sales & Marketing
🚻ፆታ፡ ሴት
🔢ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ 1&3 ዓመት
■ የትምህርት ደረጃ፡ በሴልስ እና ማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት።
■ 1 Senior sales & Marketing በ 3ዓመት የስራ ልምድ።
■ 1 Junior sales & Marketing በ 1ዓመት የስራ ልምድ።
—————————————
2) Junior Maintenance
🚻ፆታ፡ ወንድ
🔢ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
■ የትምህርት ደረጃ፡ በ ታወቀ የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ በኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ።
@lomijobs
November 11, 2026 200