ሊሮዝ ሬስቶራንት እና ስፖርት ባር ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል። 🕔ማብቅያ ቀን…

🏭ሊሮዝ ሬስቶራንት እና ስፖርት ባር ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

🕔ማብቅያ ቀን ፡ 4-03-2019

📍አድራሻ ፡ አፍንጮ በር ያለው መስኪድ ፊት ለፊት ፤ ወደ ሽሮ ሜዳ በሚወስደው መንገድ አዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ የጀርባ በር አካባቢ በተሰሩት የባህል አልባሳት ህንፃ ቁጥር 1 ከት/ት ቤቱ ጎን

📱0913361715 / 0955667797

■ አፍንጮ በር አካባቢ ለሚኖሩ ቅድሚያ እንሰጣለን
—————————————

1) መስተንግዶ

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

■ ፈረቃ ፡ የጠዋትና የከሰዓት
—————————————

2) Out-door መስተንግዶ

🚻ፆታ: ወንድ

🔢ብዛት፡ 1

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

■ ፈረቃ ፡ ከቀን 5፡00 - ማታ 3፡00
—————————————

3) Finance Head (ፋይናንስ ተጠሪ)

🚻ፆታ: ሴት

🔢ብዛት፡ 1

🥇ልምድ፡ 3 ዓመት
—————————————

4) Cashier (የእለት ገንዘብ ሰብሳቢ)

🚻ፆታ: ሴት

🔢ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

■ ፈረቃ ፡ የጠዋት እና ከሰዓት
—————————————

5) Barman (ባሬስታ)

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢ብዛት፡ 3

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
—————————————

6) ፅዳት

🚻ፆታ: ሴት

🔢ብዛት፡ 3

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
—————————————

7) Chef (የምግብ ዝግጅት ባለሞያ)

🚻ፆታ: ሴት

🔢ብዛት፡ 1

🥇ልምድ፡ 2 ዓመት

@lomijobs
November 9, 2026 378 2