🏭ማዜኪ ቡቲክ ሆቴል/ Mazeki Addis Boutique Hotel፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።
🕔ማብቅያ ቀን ፡ 05-03-2019
📍አድራሻ፡ ቦሌ 22፤ ከካፒታል ሆቴል እና ስፓ ጀርባ፣ ቡልጋሪያ ኤንባሲ አካባቢ
📱0925788080
■ አመልካቾች ከላይ ባለው ስልክ ቁጥር ወይም በቴሌግራም @Mamush_Hagos የት/ት ማስረጃችሁን በመላክ መወዳደር ትችላላችሁ።
—————————————
1) Hotel Receptionist/ እንግዳ ተቀባይ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ ያላት
🔢ብዛት፡ 2
■ የትምህርት ደረጃ፡ በ ቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት።
—————————————
2) Hotel Public Attendant/ የሆቴል ፅዳት ሰራተኛ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ ያላት
🔢ብዛት፡ 2
■ የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ፣ 12ኛ እና ከዛ በላይ።
@lomijobs
November 9, 2026 432 1