ግራንድ አዲስ ሆቴል ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡…

🏭ግራንድ አዲስ ሆቴል ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል፡

🕔ማብቅያ ቀን፡ 6-03-2019

📍አድራሻ፡ 22 ፤ መክሊት ህንፃ ጀርባ

■ አመልኮቾች የት‌/ት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምድ በመያዝ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ
———————————

1) ባርማን

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ፡ 6 ወር

💰ደሞዝ ፡ 7,000 + Service charge

■ የስራ ሰዓት ፡ ጠዋት 1፡00 - 9:00 (በቋሚነት)
———————————

2) መስተንግዶ


🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ 6 ወር

💰ደሞዝ ፡ 4,000 + Service charge

■ የስራ ሰዓት ፡ ከሰዓት ከ 9:00 - ማታ 4፡00

@lomijobs
November 10, 2026 302 3