🏭ኖብል ሀውስ ኮክቴይልስ: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 03-03-2019
📍አድራሻ፡ ካዛንቺስ
📱0941929565/ 0944111880
—————————————
1) ባሬስታ
🚻ፆታ፡ ወንድ
🔢ብዛት፡ 1
🥇ልምድ: 1-2 ዓመት
■ የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ።
■ የስራ ሰዓት ከ 2፡00-10:00
—————————————
2) አስተናጋጅ
🚻ፆታ፡ ሴት
🔢ብዛት፡ 1
🥇ልምድ: 1-2 ዓመት
■ የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ።
■ የስራ ሰዓት ከ 2፡00-10:00
@lomijobs
November 7, 2026 632 1