@ibnuberkelle · 199 subscribers
ملاحظات ابن بركلي
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ibnuberkelleIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 20, 2026per Telegram
We have been tracking it since September 1, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ተግባር ከሌለው ዕውቀት፣አላህን ከማይፈራ ልብ እና አላህን ከማያስደስት ዝና አላህ ይጠብቀን። ©
በነገራችን ላይ ረመዳን 5 ወር ከ አስራ ምናምን ቀን ነው የቀረው። እየተዘጋጀን... አላህ ለዚያ ቀን ያድርሰን።🤲
ሰው ሳያይህ ምንድን ነህ? ሁላችንም ራሳችንን ልንጠይቅ የሚገባው ትልቁ ጥያቄ ነው።✍
እንደው ደሃ ሲባል በጣም ግርም የሚለው ነገር ምንድነው? ታውቃላችሁ? ዱአው ሁሉ ስለ ሀብት፣ ስለ ስኬት ብቻ ነው። እነሆ ከእሳት ነጃ እንደወጣና ጀነት ቃል የተገባችለት ይመስል ከእሳት ከመጠንቀቅ ጀነትን የመግባት ዱአዎች ላይ በጣም ተሰላችቷል። በቃ ሀብት ዝና፣ ሀብት ዝና። በርግጥ አዎ በመሃል ጣል ያደርጋታል። ግን ነፍስያውው ያቺን ነገር ፈልጎ ሳይሆን ከምላሱ እንዳይጠፋ በሚል ጀነት ወፈቀኝ፣ ከጀሀነም ደግሞ አርቀኝ እያለ ዱዐ ያደርጋል። ከልብ ቢወጣ ግን More …
ቁርአን መቅራት የምትፈልጉ ሰዎች እየገባችሁ ተመዝገቡ የማትፈልጉም ደግሞ ከሆነ ቁርአን መቅረት ለሚፈልጉ አካላቶች ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ መሆን ይችላሉ።