እንደው ደሃ ሲባል በጣም ግርም የሚለው ነገር ምንድነው? ታውቃላችሁ? ዱአው ሁሉ ስለ ሀብት፣ ስለ ስኬት ብቻ… — Ibnu berkelle (ኢብኑ በርከሌ) — TG.ME

እንደው ደሃ ሲባል በጣም ግርም የሚለው ነገር ምንድነው? ታውቃላችሁ? ዱአው ሁሉ ስለ ሀብት፣ ስለ ስኬት ብቻ ነው።

እነሆ ከእሳት ነጃ እንደወጣና ጀነት ቃል የተገባችለት ይመስል ከእሳት ከመጠንቀቅ ጀነትን የመግባት ዱአዎች ላይ በጣም ተሰላችቷል።

በቃ ሀብት ዝና፣ ሀብት ዝና። በርግጥ አዎ በመሃል ጣል ያደርጋታል። ግን ነፍስያውው ያቺን ነገር ፈልጎ ሳይሆን ከምላሱ እንዳይጠፋ በሚል ጀነት ወፈቀኝ፣ ከጀሀነም ደግሞ አርቀኝ እያለ ዱዐ ያደርጋል። ከልብ ቢወጣ ግን More የተሻለ ይመስለኛል....

አላህ ያብጀው።

https://t.me/ibnuberkelle
Telegram
Ibnu berkelle (ኢብኑ በርከሌ)
ملاحظات ابن بركلي
❤8
August 30, 2026 73